በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር በመልበስ ምህላ እንዲያደርጉ ባዘዘችው መሠረት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በርካታ ሰዎች ይህንን እየፈጸሙ ነው። ይህ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ የታወጀው ከሁለት ሳምንት በፊት ከቤተክርስቲያኗ ሕግ እና ሥርዓት ውጪ ነው በተባለ ሁኔታ ሦስት ጳጳሳት 26 ኢጲስ ቆጶሳትን መሾማቸውን ተከትሎ ያጋጠሙ … Continue reading በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ